በኢትዮጵያ ምርጫ ላይ ያተኮረው የቫንኮቨሩ ጉባኤ7 ታኅሣሥ 2001ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2001በቫንኮቨር ካናዳ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ በሁለት ሺህ ሁለት ዓመተ ምህረት በሚካሄደው ምርጫ የፓለቲካ ፓርቲዎች ሚና ላይ በቅርቡ ህዝባዊ ጉባኤ አካሂደዋል ።https://p.dw.com/p/GH0gምስል DPAማስታወቂያለጉባኤው ከቀረቡት ፅሁፎች አንዱ በምርጫው መሳተፉ የሚኖረውን ጠቀሜታ ያመለከተ ሲሆን ሌላ ፅሁፍ ደግሞ በቀጣዩ ምርጫ በመሳተፍ ምንም ለውጥ ማምጣት እንደማይቻል የሚያስረዳ ነበር