1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኢትዮጵያ ላይ ይደረግ የሚባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ምርመራ

ሰኞ፣ መጋቢት 28 2001

የተመድ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ተመልካች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ መብት ረግጦዋል፡

https://p.dw.com/p/HRJt
ምስል dpa

የዘር ማጥፋት ወንጀልም አካሂዶዋል የተባለበትን ወቀሳ እንዲመረምር ተጠየቀ። ጄኖሳይድ ዎች በመባል የሚታወቀው እአአ በ 1998 ዓም የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ድርጅት የኢትዮጵያ መንግስት በአኙዋክ፡ በሶማሊና በአማራ ተወላጆች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽሞዋል በሚል ይህንን ጥያቄውን ለተመድ የሰብዓዊ ጉዳይ ተመልካች ምክር ቤት ማቅረቡን የድርጅቱ ፕሬዚደንት ዶክተር ግሬገሪ ስታንተን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ

AF/AA