በአፍሪቃ የመሪዎች ጉባዬ ላይ የተሰጠ አስተያየት25 ጥር 2003ረቡዕ፣ ጥር 25 2003ፕሪቶሪያ የሚገኘው የአለም አቀፍ ስልታዊ ጥናት ተቋም ሀላፊ፤ ዶክተር ጃኪ ቺለርስ በአፍሪቃ የመሪዎች ጉባዬ ላይ የሰጡት አስተያየትhttps://p.dw.com/p/QxfTየአፍሪቃ ህብረት ስብሰባምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያበአዲስ አበባ እሁድ የተከፈተው የሁለት ቀናቱ አፍሪቃ ህብረት አባል ሀገሮች የመሪዎች ጉባዔ ሰኞ ማምሻውን ሲጨናቀቅ፤ በሱማሊያ ካለው የእርስ በርስ ጦርነት፤በመከፋፈል ላይ ካለችው ሱዳን እንዲሁም በምዕራብ አፍሪቃ ካለው የስልጣን ፍጥጫ ሌላ፤መሪዎቹ በዋንኛ እርዕስነት የያዙት የግብፅ ህዝብ ተቃውሞን ነበር። አስተያየቱን ከዘገባው ያገኙታል። ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ