1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

በአፍሪቃ ወጣት ሥራ አጥነት እና መፍትሄው

ሐሙስ፣ ጥቅምት 23 2010

አፍሪቃን ክፉኛ ከሚፈታተኗት እና ወደፊትም ከሚያሰጓት ችግሮች አንዱ እና ዋነኛው ወጣት ሥራ አጥነት መሆኑ በየአጋጣሚው ይወሳል።

https://p.dw.com/p/2mw2E
Schüler in einem Dorf in Äthiopien
ምስል picture-alliance/ dpa

አፍሪቃ እና ሥራ ፈላጊ ወጣቶቿ

ይህ ችግር መፍትሄ ካልተገኘለትም የአህጉሪቱን ልዩ ልዩ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ቀውሶች ማባባሱ እንደማይቀር የመስኩ ባለሞያዎች በየጊዜው ያሳስባሉ። ትናንት በተጠናቀቀው እና ለሦስት ቀናት በአፍሪቃ ኅብረት በተካሄደው ጉባኤ ላይ እንደተገለፀው ከአፍሪቃ ወጣቶች 60 በመቶው ሥራ አጥ ናቸው። በአፍሪቃ ወጣቶችን ለሥራ ብቁ በሚያደርግ ትምህርት እና ክህሎት ላይ ያተኮረውን ይህን ጉባኤ በተመለከተ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ