በአፋር ክልል የተፈጠረው ግጭት20 ሰኔ 2005ሐሙስ፣ ሰኔ 20 2005በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ ዛሬ ረፋዱ ላይ በኢሳ እና አፋር ጎሣዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ ሰው ሲሞት፣ የአፋር ጎሣ አባላት አስፈላጊው ጥበቃ አልተደረገልንም በሚል ተቃውሞ ሰልፍ ወጥተዋል።https://p.dw.com/p/18xfKምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ በዚሁ ጊዜ በተቃዋሚ ሰልፈኞቹ እና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ ሌላ ሰው እንደሞተ እና ሁለት ሰዎች እንደቆሰሉ በቦታው የነበሩ የዓይን ምሥክሮች ለዶይቸ ቬለ በስልክ ገልጸዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ