በአፋር ክልል የምርጫ ሂደት እና የሚቀርበዉ ቅሪታ29 መጋቢት 2002ረቡዕ፣ መጋቢት 29 2002በአፍር ክልል በኩነባይ ምርጫ ጣብያ በግል ለመወዳደር የቀረቡ አንድ የአፋር ክልል ነዋሪ በምርጫዉ በእጩነት ለመሳተፍhttps://p.dw.com/p/MpX1የአፋር ክልልምስል dpa - Fotoreportማስታወቂያበመቅረባቸዉ ብቻ ከስራ መባረራቸዉን የመቀሌዉ ወኪላችን የላከልን ዘገባ ይጠቁማል። ግለሰቡ በጋዜጠኝነት ሞያ ከአስር አመት በላይ በአፋር ክልል በድምጸ ወያኔ ትግራይ፣ በአፋርኛ ቋንቋ ፕሮግራም ሲያገለግሉ እንደነበርም ዘገባዉ ያሳያል። ወኪላችን ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር ጉዳዩን ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር ፣ አዜብ ታደሰነጋሽ መሃመድ