በአፋር ክልል ህጻናት ለጅብ እራት
ማክሰኞ፣ ሰኔ 28 2003ማስታወቂያ
አፍር ክልል ባለዉ ሃይለኛ ሙቀት ሰበብ በሚሌ ወረዳ ከቤት ዉጭ ደጅ የሚያድሩ ቤተሰቦች መካከል ህጻናት በጅብ መበላታቸዉ እና ምንም አይነት እርምጃ አለመወሰዱ ተመልክቶአል። እንደ አካባቢዉ እማኞች ገለጻ ጅቦቹ እስካሁን ከግልገል ይልቅ አስራ ስምንት ያህል ህጻናትን ከእናታቸዉ ጉያ ወስዶአል ዝርዝሩን የድሪደዋዉ ወኪላችን ዪሃንስ ገብረግዚአብሄር ተከታትሎታል።
ዮሃንስ ገብረ እግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
ሸዋዪ ለገሰ