በአገር ጎብኚዎች ላይ በአፋር የደረሰው ጥቃት 9 ጥር 2004ረቡዕ፣ ጥር 9 2004ኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የሚገኘው ትናንት ቱሪስቶች የተገደሉበት አካባቢ እጅግ አደገኛ ስፍራ ተደርጎ ነው የሚወሰደው ።https://p.dw.com/p/13lZcጎብኝዎችን የሚስበው አርታአሌ እሳተ ገሞራምስል picture alliance/Lonely Planet Imagesማስታወቂያ የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ለአካባቢው የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል ። ጥቃቱን በእርግጠኝነት ማን እንደፈፀመው አሁን መላምት ከመሰንዘር ውጭ የሚታወቅ ነገር የለም ። ያም ሆኖ ከአሁን ቀደም የደረሱ ተመሳሳይ ጥቃቶችን እንደሚያስታውስ የዶቼቬለው ሉድገር ሻዶምስኪ ዘግቧል ። ሉድገር ሻዶምስኪ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ