በአዲስ አበባ የ«አተት» መንስዔ14 ሰኔ 2008ማክሰኞ፣ ሰኔ 14 2008በአዲስ አበባ እየታየ ያለው የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትኩሳት በሽታ መንስዔ የወንዞች ብክለት ሳይሆን እንዳልቀረ የአዲስ አበባ አስተዳደር የኮምዩኒኬሽን ደጋፊ የስራ ሂደት ገለጸ። በበሽታው እስካሁን አንድም ሰው አልሞተም።https://p.dw.com/p/1JAl1ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ይሁንና፣ በበሽታው የተያዙ ወደ 300 የሚጠጉ ሰዎች አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘታቸው ተገልጾዋል። በሽታውን የግል እና የአካባቢ ንጽህናን በመጠበቅ መከላከል እንደሚቻልም ተነግሮዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ