በአዲስ አበባ የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ27 ነሐሴ 2005ሰኞ፣ ነሐሴ 27 2005ከየክልሉ የተውጣጡ የአስተዳደር አባላት እና የሃይማኖት ተጠሪዎች ባለፈው ሳምንት ከማክሰኞ እስከ ኀሙስ በአፍሪቃ ሕብረት አዳራሽ ተገኝተው ሀገር አቀፍ ጉባኤ ማካሄዳቸው ይታወሳል።https://p.dw.com/p/19aNeምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ የሃይማኖት መቻቻልን በሚመለከት ለትናንት በተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ድጋፋቸውን ማሰማታቸውን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያስረዳል። ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በሰልፉ እና በጉባኤው ላይ የተሰጡትን ነጥቦች አካቶ አጠር ያለ ዘገባ አድርሶናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ