በአዲስ አበባ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ3 ሰኔ 2005ሰኞ፣ ሰኔ 3 2005በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የቅዱስ ሲኖዶስ ለአሥር ቀናት ያካሄደውን ጉባዔ አጠናቀቀ። ጉባዔው በቤተክርስትያኒቱ የሚታየውን ብልሹ አሰራር ማስወገድ ያስችላሉ ባላቸው የመፍትሔ ሀሳቦች ላይ በማትኮር ከመከረ በኋላ አሥራ አንድ ውሳኔዎችን አሳልፎዋል።https://p.dw.com/p/18nEeምስል DWማስታወቂያ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ