1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአዲስ አበባ የሚገኙ የጥንት ታሪካዊ ቤቶች ጥበቃ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 1 2006

በአዲስ አበባ የታሪክ እና የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ከመፍረስ የተረፉ የጥንት ቤቶች በታሪክነታቸው ተመዝግበው ለሕዝብ እና ለሀገር ጎብኚዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ ላይ መሆኑ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/1AWWc
ራስ መንገሻ ሥዩምምስል DW/G. Hailegiorgis

ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ እንደገለጸልን፣ የታሪክ እና የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ይህንን ተግባር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋ በመተባበር እያከናወነ ይገኛል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ