1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአውሮፓ የተፈጠረው የሽብር ስጋትና ጊዜያዊው ሁኔታ

ሰኞ፣ ኅዳር 6 2008

ዓርብ ዕለት ምሽት በፓርስ ከተጣሉት ጥቃቶች በኋላ ፈረንሳይ እና ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ሌላ ተጨማሪ ጥቃት እንዳይጣል ስጋት ላይ ይገኛሉ።

https://p.dw.com/p/1H6iE
Belgien Brüssel Stadtteil Molenbeek Razzia nach Terroranschlägen in Paris
ምስል Reuters/Y. Herman

የፓሪሱ ጥቃት ከፈፀሙት አሸባሪዎች መካከል ሁለቱ የቤልጄም ነዋሪ የነበሩ ፈረንሳዊያን መሆናቸውን ቤልጄም አረጋግጣለች። ከሽብር ጥቃት ጋር በተያያዘም ቤልጄም የተወሰኑ ሰዎችን በቁጥጥር ስር አውላለች። በቤልጄም ተጠርጣሪ ሽብርተኞች ለመያዝ የተጀመረው አሰሳ ምን ይመስላል? በርሊን የሚገኙት ባለስልጣናትስ የህዝቡን ደህንነት ለማረጋገጥ ምን አይነት ርምጃ እየወሰዱ ይገኛሉ?ጥቃቱን ተከትሎ የተፈጠረው ስጋትና ጊዜያዊ ሁኔታ ምን ይመስላል? ከበርሊን ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እና ከብራስልስ ገበያው ንጉሴን አነጋግረናል።

ልደት አበበ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ