በአሽባሪነት የተከሰሱት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች
ማክሰኞ፣ ጥር 15 2004ማስታወቂያ
ዛሬ አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት ዳኛ በአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ ባለሥልጣን አቶ አንዱአለም አራጌ፥ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በሃያ-አራት ተጠርጣሪዎች ላይ የተመሠረተዉን ክስ በንባብ አሰምተዋል።ችሎቱ ክሱን ካሰማ በሕዋላ ለየካቲት ሃያ-ሰባት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።ሥለ ችሎቱ ሒደት ነጋሸ መሐመድ ከጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስን በስልክ አነጋግሯል ።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሸ መሐመድ
ሸዋዮ ለገሰ