በአሸባሬነት የተጠረጠሩ ተከሳሾች ጉዳይ27 ነሐሴ 2001ረቡዕ፣ ነሐሴ 27 2001የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ከግንቦት ሰባት ድርጅት ጋር በመተባበርና በመደራጀት የተቀናጀ የሽብር ድርጊት ለመፈፀም በማሴር የተጠረጠሩት ተከሳሾች ፣ ክሳችንን ይከላከሉልናል ያሉትን የመከላከያ ምስክሮች ቃል ዛሬ አዳምጧል ።https://p.dw.com/p/JNwKማስታወቂያይኽው ችሎት ባለፈው ዓመት በቤንሻንጉል ጉሙዝና በኦሮምያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተነሳው ግጭት የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅመዋል ባላቸው ተከሳሾች ላይም ዛሬ ብይን አሳልፏል ። ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል ። ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ