በአሸባሪነት የተወነጀሉ የፖለቲካ ድርጅቶች ነቀፌታ
ሐሙስ፣ ሰኔ 9 2003ማስታወቂያ
ምክርቤቱ ባለፈው ማክሰኞ ባደረገው ጉባኤ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ኦነግ ፣ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግና ግንቦት ሰባት የፍትህና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም በሶማሊያ የሚንቀሳቀሰው አልሸባብና አልቃይዳን በአሸባሪነት የሚፈርጅ ህግ አውጥቶ ነበር ። ያነጋገርናቸው የኦነግ ፣ የኦብነግ እና የግንቦት ሰባት ተጠሪዎች እንደሚሉት ግን የኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ ምክር ቤት ድርጅቶቻቸውን በዚህ መንገድ የመወንጀል ህጋዊ መብትም ሆነ ህዝባዊ ሃላፊነት የለውም ።
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ