1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአስቸኳይ ጊዜ ደንብ ሥር የምትገኘዉ ብራስልስ

ሰኞ፣ ኅዳር 13 2008

በቤልጅየም መዲና ብራስልስ የሽብር ስጋት ማስጠንቀቂያው ዛሬም እንደቀጠለ ነው። እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ፣ በሀገሪቱ ከፍተኛዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታዉጆአል።

https://p.dw.com/p/1HAtb
Belgien höchste Terrorwarnstufe in Brüssel
ምስል Getty Images/AFP/E. Dunand

[No title]

የከርሰ ምድር ባቡሮች አይሰሩም ትምህርት ቤቶች ትላልቅ የሸቀጥ ሱቆች፣ እንዲሁም፣ ዩኒቨርስቲዎች በሮቻቸዉን ዘግተዋል፣ በነዚህ ተቋማት ሥራ የለም ። ሁኔታዉ እንዴት ነዉ? ብራስልስ የሚገኘዉን ወኪላችንን ገበያዉ ንጉሴን አነጋግረን ነበር ።

ገበያዉ ንጉሴ

አዜብ ታደሰ