1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአሜሪካን የአልጀዚራ ተመልካቾች መጨመር፣

ሰኞ፣ የካቲት 14 2003

የአልጀዚራ ቴሌቭዥን ፣ የእንግሊዝኛው ሥርጭት፣ ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ያለው ተመልካች ቁጥር እጅግ መጨመሩ ተገለጠ።

https://p.dw.com/p/R2vf
ምስል AP Graphics

ጣቢያውን፣  በድረ-ገጽ የሚከታተለው ተመልካች ቁጥር የጨመረው ፣ አንድ የመገኛኛ ብዙኀን ፕሮፌሰር እንዳሉት፤ የቴሌቭዥን ጣቢያው ፣ ግብፅ ውስጥ ለተካሄደውና በመካከለኛው ምሥራቅ ለተቀጣጠለው የለውጥ አብዮት፣  በተከታታይ የ 24 ሰዓት ሽፋን በመስጠቱ ነው።

ይኸው የቴሌቭዥን ድርጅት ፣ በአሜሪካ ሥርጭት ነክ፣ የሳቴላይትና  የትኅተ ምድር የማስተላለፊያ ገመድ ኩባንያዎችም ዘንድ ተቀባይነት እያገኘ መምጣቱ አይቀሬ መሆኑን ፕሮፌሰሩ ጨምረው ገልጸዋል። --አበበ ፈለቀ--

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ