ለዚሁ ጥቃት ፅንፈኛው የሙስሊሞች ቡድን ቦኮ ሀራም የተሰኘው ቡድን ኃላፊነቱን ወስዶዋል። ቡድኑ በናይጀሪያ መንግስት አንጻርም ጥቃቱን እንደሚያጠናክር ግልጽ አድርጓል። ቦኮ ሀራም ወደተመሰረተበት ወደ ሰሜን ምስራቅ ናይጀሪያ የተጓዘው የዶይች ቬለ ባልደረባ ቶማስ መሽ እንደዘገበው፡ ቡድኑ ከአሸባሪው ድርጅት አል ቓይዳ ጋ በቅርብ ከሚሰሩ ቡድኖች ጋ ግንኙነት ሳይኖረው አልቀረም።
ቶማስ መሽ
አርያም ተክሌ