በትምህርት ጥራት ላይ የ ት/ሚኒስቴር መልስ
ዓርብ፣ መስከረም 26 2004ማስታወቂያ
ብቁ የሆነ የነገውን አገር ተረካቢ ትውልድ ዛሬ ለማፍራት ፤ ጥራት ያለው ትምህርት ማግኘት ወሳኝ ነው። ልደት አበበ ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ ፍለጋ ወደ ትምህርት ሚንስቴር በመደወል የትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ዳሬክተር ፤ አቶ ጴጥሮስ ወልደ ጊዎርጊስን አነጋግራለች። ለመሆኑ ዛሬ በኢትዮጵያ በልዩ ልዩ ትምህርት ቤቶች የሚሰጠው የትምህርት ስርዓት የቱን ያህል የተሟላ ነው? ለነዚህና ሌሎች ጥያቄዎች ከዝግጅቱ መልስ ያገኛሉ። ልደት አበበ
አርያም ተክሌ