በቴህራን የብሪታኒያ ኤምባሲ ጥቃትና መዘዙ20 ኅዳር 2004ረቡዕ፣ ኅዳር 20 2004ኢራናውያን ተቃዋሚዎች ቴህራን የሚገኘውን የብሪታኒያ ኤምባሲ ትናንት ጥሰው መግባታቸውና ጉዳትም ማድረሳቸው በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ተወግዟል ።https://p.dw.com/p/RzU8ተቃዋሚዎች በኤምባሲምስል dapdማስታወቂያብሪታኒያ ዛሬ ዲፕሎማቶቿን ከቴህራን ያስወጣች ሲሆን ተቃዋሚዎቹ ለወሰዱት እርምጃም የኢራን መንግሥት ተጠያቂ ነው ስትል ከሳለች ፤ ቴህራን ከባድ መዘዝ ሊከትልባት እንደሚችልም አስጠንቅቃለች ። ኤምባሲዋም ላልተወሰነ ጊዜ እንደሚዘጋ አስታውቃለች ። ኢራንም ለንደን የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንድትዘጋ ተነግሯታል ። ኖርዌይ ደግሞ ቴህራን የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዘግታለች ። ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ