1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በብሪታንያ አራት ኢትዮጽያዉያን አትሌቶች መሰወር

ሐሙስ፣ ነሐሴ 21 2001

አራት የኢትዮጽያዊ ሯጮች ስኮትላንድ የአትሊትክስ ፊደሪሽን ባዘጋጀዉ ዉድድር ከመካፈላቸዉ በፊት ለንደን አየር ጣብያ እንደደረሱ መሰወራቸዉ ተገልጾአል።

https://p.dw.com/p/JJZQ
የብሪታንያዊቷ ሯጭ በዉድድር ዝግጅትምስል AP

ይህንኑ ዜና የስኮትላንዱ የአትሌቲክስ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጄፍ ዋይት ማን ባለፈዉ ማክሰኞ ለአለም የዜና አዉታሮች መግለጻቸዉ ይታወሳል። አራቱ ኢትዮጽያዉያን አትሌቶች በዚህ በብሪታንያ ጥገኝነት ሳይጠይቁ እንደማይቀሩ ተገልጾአል ዝርዝሩን ድልነሳ ጌታነህ ከለንደን ልኮልናል

ድልነሳ ጌታነህ፣ አዜብ ታደሰ፣

ሂሩት መለሰ