በቤንሻንጉል ጋዜጠኛ መታሠሩ21 ግንቦት 2005ረቡዕ፣ ግንቦት 21 2005የኢትዮ ምኅዳር ጋዜጣ አምደኛ የሆነዉ ሙሉቀን ተስፋሁን ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዉስጥ በፖሊስ መታሠሩን ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን በላከዉ ዘገባ አመልከተ።https://p.dw.com/p/18gREማስታወቂያ አምደኛዉ ከዚህ ቀደም ከቀያቸዉ ተፈናቅለዉ የነበሩ የአማራ ብሔር ተወላጆች አሁን የሚገኙበትን ሁኔታ ለመዘገብ ወደአካባቢዉ ተጉዞ እንደነበር ነዉ የተገለጸዉ። ቤተሰቦቹና የስራ ኃላፊዎቹ ሙሉቀን ተስፋሁን እስካሁን ለፍርድ አለመቅረቡ እንዳሳሰባቸዉ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ