1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በቢን ላደን መገደል ፣ የህዝብ አስተያየት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 24 2003

ኦሳማ ቢን ላደን ፤ የዘረጉት ዓለም አቀፍ የአሸባሪዎች መረብ ፤ በተለይ ባለፉት 10 ዓመታት ያህል በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አካባቢዎች ያደረሰው ጥፋት ከህዝብ ኅሊና አልጠፋም።

https://p.dw.com/p/RLVi
ምስል AP

በኬንያ መዲና በናይሮቢ እ ጎ አ በ 1998 የተጣለው አሰቃቂ አደጋ፤ በሶማልያም ለቀጠለው የሥልጣን ሽኩቻና ግድያ የኧል ቃኢዳ ሆነ አድናቂ የሆኑ ቡድኖች እንዳሉበት ነው ሲነገር የሚሰማው። ስለአልቃኢዳ መሪ አሟሟት የአዳስ አበባ አላፊ አግዳሚዎች ምን ይላሉ ። ታደሰ ያሰባሰበው የህዝብ አስተያየት ቀጥሎ ይቀርባል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ