በሽብር የተከሰሱ የፍርድ ቤት ዉሎ16 ሰኔ 2008ሐሙስ፣ ሰኔ 16 2008የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ግንቦት ሰባት የተባለዉ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ናቸዉ በሚል ተጠርጥረዉ በሽግብር ተግባር የተከሰሱ ሰባት ሰዎችን የክስ መቃወሚያ ዉድቅ አደረገ። እንዲከላከሉም ብይን ሰጠ።https://p.dw.com/p/1JC3Tምስል APማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በኦሮሞ ነፃ አዉጭ ግንባር ማለትም ኦነግ አባልነት የሽብር ተልዕኮ በመፈጸም የተጠረጠሩ ሌሎች 33 ተከሳሾችም በአቃቤ ሕግ መቃወሚያ ያላቸዉን ምላሽ ሰምቶ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ከአዲስ አበባ አጭር ዘገባ ልኮልናል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ አዜብ ታደሰ