በሽብርተኝነት የተጠረጠሩ ታሠሩ
ሐሙስ፣ ሰኔ 23 2003ማስታወቂያ
በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል ሁለቱ ጋዜጠኞች ናቸዉ። የመንግስት ቃል አቀባይ ጋዜጠኞቹ የታሠሩት ከሥራቸዉ ጋ በተገናኘ ሳይሆን ፖሊስ በጠረጠራቸዉ ጥፋት መሆኑን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች በበኩሉ ከጋዜጠኞቹ መታሠር ጋ የተገናኘዉ ምስጢር ተቀባይነት የለዉም ሲል መግለጫ አዉጥቷል። ሸዋዬ ለገሠ የመንግስት ቃል አቀባይ አቶ ሽመልስ ከማልን አነጋግራ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ