በሶማልያ የታሰሩ ኤርትራውያንና የኤርትራ መንግሥት መግለጫ27 መጋቢት 1999ሐሙስ፣ መጋቢት 27 1999የኬንያ ባለሥልጣናት 3 የኤርትራ ዜጎችን ሕጋዊ ባልሆነ ለ3 ሣምንታት ካሰሩ በኋላ ከጥቂት ጊዜ በፊት ለሶማልያ የሽግግር መንግሥት አሳልፈው መስጠታቸውን የኤርትራ ውጉሚ አስታወቀ። ውጉሚው ባወጣው መግለጫ የኬንያ መንግሥት ኤርትራውያኑን እስረኞች አስፈትቶ ወደ ትውልድ ሀገራቸው እንዲመለሱ ያደርግ ዘንድ አሳስቦዋል። ስለዚሁ ጉዳይ ወኪላችን ጎይትኦም ቢሆን የኤርትራ ፕሬዚደንታዊ ጽሕፈት ቤት ቃል አቀባይ አቶ የማነ ገብረ መስቀልን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገhttps://p.dw.com/p/E0YYማስታወቂያ� ልኮዋል።