1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሶማልያ የተቋቋመው እሥላማዊ ቡድን

ረቡዕ፣ የካቲት 7 1999

በሶማልያ ከጥቂት ጊዜ ወዲህ እያገረሸ የመጣው የሸማቂዎች ጥቃት ዳግም ወደ ጦርነት እንዳይቀየር ሥጋት በደቀነበት ባሁኑ ጊዜ፡ በሀገሪቱ አንድ የሶማልያ የሽግግር መንግሥትን የሚቃወም ራሱን የሕዝብ ተፋላሚዎች ንቅናቄ ብሎ የሚጠራ እሥላማዊ ቡድን ተቋቋመ። ተበራክቶ ለሚታየው ጥቃት የሽግግሩ መንግሥት የተበተነውን የእሥላማዊ ሸንጎ ርዝራዦች ተጠያቂ ቢያደርግም፡ አዲሱ እሥላማዊ ቡድን ኃላፊነት መውሰድ ጀምሮዋል።

https://p.dw.com/p/E0Yj
በሞቃዲሾ ጥቃት የፈራረሰ ሕንፃ
በሞቃዲሾ ጥቃት የፈራረሰ ሕንፃምስል AP