1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሶማልያ የባህር ወደብ ወንበዴና ጣጣዉ

ዓርብ፣ ሰኔ 22 1999

የአለም ከፍተኛዉ የባህር ወደብ አገልግሎት መስራ ቤት በሶማልያ የባህር ወደብ ላይ ያለዉን ዝርፍያ በማስመልከት የተባበሩት መንግስታት ቢሮ ጉዳዩን እንዲመለከተዉ ጠየቀ

https://p.dw.com/p/E0YI
የአሜሪካ የጦር አዉሮፕላን በሶማልያ ወደብ
የአሜሪካ የጦር አዉሮፕላን በሶማልያ ወደብምስል AP

ዋና መቀመጫዉን በእንግሊዝ ለንደን ያደረገዉ የአለም አቀፉ የባህር ትራንስፖርት አገልግሎት ቢሮ፣ በባህር ንግድ እንቅስቃሴ ወቅት የሚፈጸሙ ወንጀሎችን የሚቆጣጠረዉ ቢሮ በባህር ወደ ሶማልያ በሚገቡት የሰባዊ እርዳታ ቁሳቁሶች በወንበዴዎች እየተዘረፉ ነዉ ሲል ዛሪ ለዶቸ-ቬለ አስታዉቋል። በዚህ ጉዳይ ዙርያ አዜብ ታደሰ መቀመጫዉን ለንደን ያደረገዉን የአለም አቀፉን የባህር ትራንስፖርት ቢሮን አነጋግራለች