1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሶማልያ መገናኛ ብዙኃን ላይ የተሰነዘረው ወቀሳ

ረቡዕ፣ መስከረም 29 2000

የሶማልያ መንግስት በሀገሩ ያሉ ያካባቢ የመገናኛ ብዙኃን ድርጅቶች በጠቅላላ በማስታወቂያ ሚንስቴር ውስጥ እንዲመዘገቡ ከጥቂት ቀናት በፊት ያወጣውን ሕግ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን፡ አይ ኤፍ ጂ አወገዘ። አይ ኤፍ ጂ እንዳስታወቀው፡ ህጉ በሶማልያ የተቋቋመውንና በምህጻሩ ኑሶዥ የሚሰኘውን ብሄራዊ የሶማልያ ጋዜጠኞች ኅብረት መብትንና የፕሬስ ነጻነትን የሚያፍን ነው።

https://p.dw.com/p/E0aN
የፕሬስ ነጻነት ምልክት
የፕሬስ ነጻነት ምልክትምስል Illuscope