በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥያቄ
ሰኞ፣ ኅዳር 12 2009ማስታወቂያ
በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ የኢትዮጵያዊያን ማኅበር ተወካዮች የኃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ከሀገር መከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ጋር በተለያዩ ወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቅጥር ሊካሄድ ተይዞ የነበረው መርኃ ግብር ላይ ለመገኘት ፋታ በማጣታቸው ውይይቱን መከላከያ ሚኒስትር ሲራጅ ፈጌሳ መምራታቸዉን ፤ የሪያዱ ወኪላችን ስለሺ ሽብሩ የላከልን ዘገባ ያመለክታል።
ስለሺ ሽብሩ
እሸቴ በቀለ
አዜብ ታደሰ