በሳውዲ ያሉ የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ሁኔታ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 10 2006ማስታወቂያ
እስካሁን የኢትዮጵያ መንግሥት ከ3000 በላይ ዜጎች ከሳውዲ ወደ ሀገሩ ያጓጋዘ ሲሆን የተቀሩትን ለመመለስ ጥረቱን መቀጠሉን አስታውቋል። በሳውዲ ማቆያ ጣቢያዎች እና ከማቆያ ውጭ የሚኖሩት ችግር ያጋጠማቸው ኢትዮጵያውያን አሁን በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። ከኢትዮጵያ ኤምባሲ/ቆንስል ጽሕፈት ቤት እና ከሳውዲ በኩል ምን ዓይነት ርዳታ እያገኙ ነው? ቀደም ሲል በስልክ ላነጋገርኩት ለጄዳው ወኪላች ነቢዩ ሲራክ በመጀመሪያ ያቀረብኩለት ጥያቄ ነበር።
ነቢዩ ሲራክ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ