በሳውዲ ችግር የገጠማቸው ኢትዮጵያውያን ጉዳይ
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 6 2002ማስታወቂያ
ከነዚሁ መካከል ሰማንያ ሺው በጂዳ እና ባካባቢዋ የሚኖሩ ሲሆን፡ ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውን የቆንሲል መስሪያ ቤት ሰራተኞችን ጠቅሶ እንደዘገበው፡ በያመቱ ወደ ሰላሳ አምስት ሺህ የሚጠጉት በዚሁ አካባቢ በሳውዲ ህግ አስከባሪዎች በተለያየ ምክንያት እየተያዙ የሳውዲ መንግስት ወደሀገራቸው ይመልሳቸዋል። ለእነዚሁ የመታሰር ዕጣ ለገጠማቸው ኢትዮጵያውያን በጂዳ ያለው የቆንሲል መስሪያ ቤት ጊዚያዊ የምህላፍ ወረቀት ይሰጣል። አይሮፕላን ባለመመቻቸቱ ግን ኢትዮጵያውያኑ እስከሚመለሱ ድረስ ብዙ ጊዜ ስለሚወስድ ቅር መሰኘታቸው ተገልጾዋል።
ነቢዩ ሲራክ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ