በሰብዓዊ መብት አያያዝ ስብሰባ
ሰኞ፣ ኅዳር 26 2009ማስታወቂያ
ስብሰባዉ ካነሳቸዉ ርዕሶች መካከል በተለይ ስለሴቶች፤ ሕጻናት፤ አካል ጉዳተኞች መብቶች ፤ የአካራይ ተከራይ ግንኙነት፤ የአካባቢ ደሕንነት መብት በመሳሰሉት ላይ ያተኮረ ነበር ። በዚሁ ሦስት ቀናት በዘለቀዉ ስብሰባ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሚመለከት የተለያዩ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲ ተጠሪዎች በተገኙበት የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበዉ እንደነበርም ተገልፆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለው ።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ