በማሊ የቱዋሬግ ዓማፅያን መጠናከር 25 መጋቢት 2004ማክሰኞ፣ መጋቢት 25 2004ሰሜናዊ ማሊ ካለፈው የሣምንት መጨረሻ ወዲህ ራሱን የቱዋሬግ ብሔራዊ ነፃ አውጪ ንቅናቄ ብሎ በሚጠራው የቱዋሬግ ዓማፅያን ቁጥጥር ሥር ውሎዋል። ዓማፅያኑ ከማሊ መንግሥት ጦር ኃይልhttps://p.dw.com/p/14X9bምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ጠንካራ ተቃውሞ ሳይገጥማቸው ከኪዳል እና ከጋዎ በተጨማሪ ትልቋን የሰሜን ማሊ ከተማ ቲምቡክቱን ይዘዋል። የዶይቸ ቬለ ዘጋባ ካትሪን ጌንስለር እንደታዘበችው፡ የቱዋሬግ ዓማፅያን እንዲህ ይጠናከራሉ ብሎ የገመተ ባለመኖሩ በአሁኑ ጊዜ በማሊ ያልተጠበቀ ሁኔታ ተፈጥሮዋል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ ሸዋዮ ለገሠ