1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ ሶማልያውያንና የዩኤስ አሜሪካ መርሀ-ግብር

ሰኞ፣ መስከረም 12 2007

የዩኤስ አሜሪካ መንግሥት በሚኒያፖሊስ የሚኖሩ ሶማልያውያን በአሸባሪዎች እንዳይመለመሉ የሚረዳ አዲስ መርህግብር አስተዋወቀ።

https://p.dw.com/p/1DH6c
Bildergalerie Whistleblower
ምስል picture-alliance/dpa

በከተማዋ የሚኖሩ የሶማልያውያን ማህበረሰብ አባላትም መርሀግብሩ በሶማልያውያን ወጣቶችን ላይ ያተኮረ እና በዚሁ ቡድን መደዳ የሚታየውን የስራ አጥነትን እና የኤኮኖሚውን ቀውስ ያገናዘበ መሆን እንደሚገባው አሳስበዋል።


አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ