1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በመቅዲሾ የተደጋገመዉ የአዳፍኔ ጥቃት

ዓርብ፣ ጥር 18 1999

ትናንት ለሊት በሶማልያ ዋና መዲና ባልታወቁ ታጣቂዎች በደረሰዉ የአዳፍኔ ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉ አራት ደግሞ ቆሰሉ!

https://p.dw.com/p/E0Yr

ከትናንት በስትያ በመቅዲሾ የአዉሮፕላን ማረፍያ በደረሰዉ ተመሳሳይ የአዳፍኔ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች መቁሰላቸዉ የሚታወስ ነዉ። በመቅዲሾ ጥቃት አድራሹ ማነዉ መዲናይቷ በምን ሁኔታ ትገኛለች? ጋዜጠኛ አዊስ ዩሱፍን አዜብ ታደሰ በስልክ አነጋግራዉ ነበር።