በሐዋሳ የሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታ21 ሚያዝያ 2007ረቡዕ፣ ሚያዝያ 21 2007በሐዋሳ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ እና የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ ለግንቦቱ ምርጫ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ላይ የተለያዩ ችግሮች እያጋጠሙዋቸው መሆኑን አስታወቁ። በተወዳዳሪነት ከቀረቡት መካከል ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው አንዳንዶቹ እንደገለጹት፣ ከፖሊስ ወከባ እና እስራት ይደርስባቸዋል።https://p.dw.com/p/1FHQ8ምስል DW/Y.Gebreegziabherማስታወቂያ ያካባቢው ምርጫ ቦርድ ለእነዚህ ዓይነት ችግሮች በየደረጃው መፍትሔ ለመስጠት እየሰራ መሆኑን ለዶይቸ ቬለ አመልክቶዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ