በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተካሄደው የኢትያውጵያን ተቃውሞ3 ጳጉሜን 2008ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2008በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በመዲናይቱ ለንደን በመሰባሰብ በዚያ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመገባት ኤምባሲውን ላጭር ጊዜ መያዛቸው ተሰማ።https://p.dw.com/p/1JydOምስል Getty Imagesማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ከተቃዋሚዎች አንዱን ያነጋገረችው የለንደኗ ወኪላችን ሀና ደምሴ ፣ ተቃዋሚዎቹ ከኤምባሲው በሰላም መውጣታቸውን በማመልከት፣ ስለዚሁ ጉዳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሰራተኞችን በስልክ ለማነጋገር ያደረገችው ሙከራ እንዳልተሳካ ገልጻለች። ሀና ደምሴ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ