በሀገሪቱ ደቡብ ያለው ኮንትሮባንድ ንግድ7 ኅዳር 1997ማክሰኞ፣ ኅዳር 7 1997ይኸው መሰናክል ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በምሥራቅና በደቡብ ተሥፋፍቶ ነው የሚገኘው። የአዋሳው ወኪላችን ፀጋዮ እንደሻው በሀገሪቱ ደቡብ ያለው ኮንትሮባንድ ንግድ እና የመንግሥታዊ ቁጥጥሩም ርምጃ ምን እንደሚመስል ለመገንዘብ ሰሞኑን እስከ ሞያሌ ተጉዞ ስለዚሁ ትዝብቱ አንድ ዘገባ አስተላልፎልናል።https://p.dw.com/p/E0kmማስታወቂያዛሬ ታዲያ፥ በሞያሌ ልዩ የጉምሩክ ተወካይ-ኃላፊ የሆኑት አቶ ፀጋዬ ገብሩ እና የወረዳው የእንስሳት ግብይት፣ ቆዳና ሌጦ ጉዳይ ተከታታይ-ኤክስፐርት አቶ በየነ በቀለ የሰጡት መግለጫ የታከለበትን የፀጋዬ እንደሻውን ዘገባ ነው የምናሰማችሁ።