ቆይታ ከድምፃዊ እሱባለዉ ይታየዉ ጋር
እሑድ፣ ታኅሣሥ 8 2010ማስታወቂያ
«ትርታዬ» ሲል የሰየመው የመጀመሪያ አልበሙን ሲሠራ ከአምስት ዓመታት በላይ ፈጅቶበታል የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን። ድምጻዊነቱን ገና ከልጅነቱ የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ሳለ ነው የጀመረው። በ«ትርታዬ» አልበም ያካተታቸው ግጥም እና ዜማዎቹን የደረሰውም ራሱ ነው። ድምጻዊውን ፀሓይ ጫኔ አነጋግራ ቀጣዩን ዝግጅት አጠናቅራለች።
ፀሀይ ጫኔ
ነጋሽ መሀመድ