ቆሻሻን ለኃይል ምንጭነት8 ሰኔ 2008ረቡዕ፣ ሰኔ 8 2008በአሁኑ ጊዜ የተለያዩ የኃይል ምንጮችን መጠቀም እየተለመደ መጥቷል። ወትሮ ከባቢ አየርን በሚበክሉ የኃይል ምንጮች ላይ ብቻ አተኩሮ የነበረዉ ዓለም አሁን በታዳሽ የኃይል ምንጮች ለመጠቀም የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያንቀሳቀሰ ይታያል።https://p.dw.com/p/1J6lDምስል picture-alliance/dpa/K. Hildenbrandማስታወቂያቆሻሻን ለኃይል ምንጭነትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio አካባቢን የሚያቆሽሹ ከየቤቱ የሚጣሉ ዉዳቂዎችን ሰብስቦ በአግባቡ በሚያስወግደዉ በምዕራቡ ዓለም ዉዳቂ ተብለዉ የሚጣሉት ቆሻሻዎች ወድቀዉ አይቀሩም። ዳግም ለሌላ ሥራ ጥቅም ላይ የሚዉሉበት ስልት ተቀይሷል። ኬንያ ዉስጥ ደግሞ ቆሻሻዎችን ለማብሰያነት የመጠቀም ዘዴ በአንድ አካባቢ ተጀምሯል። ዝርዝሩን ከድምጽ ዘገባዉ ያድምጡ። ይልማ ኃይለሚካኤል ሸዋዬ ለገሠ