1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቅንጅት የወሰደዉ ገንዘብና ወቀሳዉ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 12 2002

የቀድሞዉ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለገሰ ቢራቱ እንደሚሉት በምክር ቤት ዉስጥ ሰወስት መቀመጫዎች ብቻ ያለዉ ቅንጅት ከምርጫ ቦርድ የተቀበለዉ አርባ የምክር ቤት መቀመጫዎች ያሉት በማስመል ነዉ

https://p.dw.com/p/OqLD
የምርጫ ዉዝግብ እንደቀጠለ ነዉምስል DW

የኢትዮጵያ ቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ባለፈዉ ግንቦት ለተደረገዉ ምርጫ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወሰደዉ የገንዘብ ድጎማ ከሚገባዉ በላይ እንደሆነ የቀድሞዉ የፓርቲዉ ምክትል ሊቀመንበር አጋለጡ።የቀድሞዉ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለገሰ ቢራቱ እንደሚሉት በምክር ቤት ዉስጥ ሰወስት መቀመጫዎች ብቻ ያለዉ ቅንጅት ከምርጫ ቦርድ የተቀበለዉ አርባ የምክር ቤት መቀመጫዎች ያሉት በማስመል ነዉ።የቅንጅት ሊመንበር አቶ አየለ ጫሜሶና ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግን ፓርቲዉ ከሕግ ዉጪ የወሰደዉ ገንዘብ የለም ይላሉ።ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሰ እንግዳዉ
መሳይ መኮንን
ነጋሽ መሐመድ