1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቃለ መጠይቅ ከአንጋፋዉ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት ጋር

ዓርብ፣ ሚያዝያ 18 2005

ድርጅቱ በተመሠረበት ወቅት የኢትዮጵያ የመልክተኞች ቡድን አባል የነበሩትን አምባሳደር መንግሥቴ ደስታን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አነጋግሯቸዋል

https://p.dw.com/p/18O3T

የአፍሪቃ ሕብረት፥ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት በሚል ሥም የተመሠረተበት ሐምሳኛ ዓመት ከመጪዉ ግንቦት ጀምሮ በተለያዩ ሥርዓቶች ይከበራል።ሥለ ድርጅቱ አመሠራረት፥ ድርጅቱ በተመሠረበት ወቅት የኢትዮጵያ የመልክተኞች ቡድን አባል የነበሩትን አምባሳደር መንግሥቴ ደስታን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አነጋግሮዉ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ