1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቀውስ ያናወጣት የመን ጊዚያዊ ሁኔታ

ረቡዕ፣ ኅዳር 29 2008

በየመን ፅንፈኞች በተለይ በወደብ ተፅዕኗቸውን ለማስፋፋት የሽብር ተግባር መፈፀማቸውን ቀጥለዋል።በዚሁ ሰበብ ሕዝቡ በስጋት ላይ ነው የሚገኘው። ይህ በዚህ እንዳለ፣ በሃገሪቱ የቀጠለውን የርስ በርስ ጦርነት ማብቃት እንዲያስችል የታሰበው ድርድር እና የተኩስ አቁሙ ደንብ በሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ እየተጠበቀ ነው።

https://p.dw.com/p/1HKrm
Jemen Huthi Rebellen
ምስል Reuters/K. Abdullah

[No title]

የርስበርሱ ጦርነት ድሀይቱን የመንን እከፋ ቀውስ ውስጥ ጥሏታል። ተፋላሚዎቹ ቡድኖች የተኩስ አቁሙ ደንብ የሚቀጥለው ማክሰኞ ከመጀመሩ በፊት በተለይ በደቡባዊ የመን ሰፊ ቦታ ለመቆጣጠር ውጊያቸውን እንዳጠናከሩ ነው የሚነገረው። ስለየመን ጊዚያዊ ሁኔታ ቀደም ሲል የሰንዓ ተባባሪ ወኪላችን ግሩም ተክለ ሐይማኖትን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ግሩም ተክለ ሐይማኖት

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ