ሽቱታጋርት 21 ና የባድንቩርተንበርግ ህዝበ ውሳኔ
ማክሰኞ፣ ኅዳር 19 2004ማስታወቂያ
ሽቱትጋርት 21 በሚል ስያሜ የሚጠራውን የከተማይቱን የባቡር ጣቢያ አፍርሶ በዘመናዊ መንገድ ለመስራት የተያዘውን ዕቅድ ። በሽቱትጋርት ከተማ ሊሰራ የታቀደው ዘመናዊ የባቡር ጣቢያ እና አዲስ የባቡር መስመር ግንባታ ፕሮጀክት ባለፈው እሑድ መቋጫ አግኝቷል ። ከተማይቱ በምትገኝበት በባድንቩርተንበርግ ፌደራዊ ክፍለ ግዛት በተካሄደ ህዝበ ውሳኔ ብዙሀኑ ፕሮጀክቱ መቀጠሉን ደግፏል ። የባድንቩርተንበርጉ ህዝበ ውሳኔና አንድምታው የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ።
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ