ሽልማት ለፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ9 ኅዳር 2006ሰኞ፣ ኅዳር 9 2006በኢትዮጵያ ለተካሄዱት የሕፃናት ልምሻ ክትባት ዘመቻዎች ከፍተኛ አስተዋፅዎ አድርገዋል በማለት ለቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ አለም አቀፍ ሮታሪክ ላብ ሽልማት አበርክቶላቸዋል።https://p.dw.com/p/1AKPCምስል DW/T. Getachewማስታወቂያ በርካታ የተባበሩት መንግሥታት ተጠሪዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና አምባሳደሮች በኢዮቤልዩ ቤተ-መንግሥት በመገኘት የስርዓቱ ተካፋይ ሆነዋል። ስነ ሥርዓቱን የተከታተለው የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ልደት አበበ አርያም ተክሌ