ሻጭ እና ገዢ በቀላሉ በኢንተርኔት ሲገናኙ16 ነሐሴ 2006ዓርብ፣ ነሐሴ 16 2006ከቅርብ ዓመታት ጀምሮ ሻጭ እና ገዢ በድረ ገፆች ይገናኙ ጀምረዋል።እንዴት? የተለያዩ ድረ ገፆችን የሰራው ወጣት ያብራራልናል። በኢንተርኔት ግብይት የዛሬው ርዕሳችን ነው ።https://p.dw.com/p/1Cyv3ማስታወቂያ