1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሻማ ማብራትና የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን

ሰኞ፣ ጥቅምት 16 2002

ትናንት ዋሽንግተን DC ፣ ውስጥ ከ White House ቤተ-መንግሥት ፊት -ለፊት ፣ ሻማ የማብራት ሥነ ሥርዓትና የተቃውሞ ስለፍ መካሄዱን፣

https://p.dw.com/p/KFoA
ምስል AP GraphicsBank/DW

አበበ ፈለቀ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። አንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በጠራው በዚሁ የተቃውሞ ሰልፍ፣ የፓርቲው ሊቀ-መንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሣና ሌሎች የፖለቲካ እሥረኞች ሁሉ እንዲፈቱ ፕሬዚዳንት ኦባማ ጫና እንዲያደርጉ ተጠይቋል።

አበበ ፈለቀ/ተክሌ የኋላ/አርያም ተክሌ