ሹመት በጦር ወንጀል ለሚፈለጉት ሱዳናዊ17 ጥር 2000ቅዳሜ፣ ጥር 17 2000የሱዳን መንግስት በዳርፉር ህዝብ ላይ የጦር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካጭ ፍርድ ቤት ክስ የመሰረተባቸውን ሙሳ ሂላል የፕሬዚደንታዊው ጽህፈት ቤት የስነ ምግባር ክፍል አማካሪ አድርጎ ሾመ። ይህን የሱዳን ርምጃ ብዙዎች ነቅፈዋል።https://p.dw.com/p/E0gXተፈናቃይ የዳርፉር ህጻናትምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ